多彩な 英語 講師陣から検索…
Selam
ኢትዮጵያ ሀገሬ በጣም ብዙ ብሔር ብሔረሰቦች በተዋደዱ እና በተከባበሩ መንገድ የሚኖሩባት ድንቅ ሀገር ናት። አንዱ ሌላውን ባህልና እምነት እያከበረ በአንድነት የሚኖርባት ሀገር ናት። በዓመት በዓላት ሲደርሱ በጋራ እንሰባሰባለን፤ ቡና እንጠጣለን፣ ሥርዓታችንን ከጎረቤቶቻችን ጋር እንካፈላለን፣ ደስታና ሀዘንንም በጋራ እንካፈላለን። ሁሉም ሰው በራሱ እምነት ነፃ ሆኖ የሚኖርባት ድንቅ ሀገር ናት ኢትዮጵያ። Ethiopia, my country, is a wonderful nation where many ethnic groups live together with love, respect, and understanding. It is a country where people respect one another’s cultures and religions and live side by side in unity. During annual holidays, we come together, drink coffee, and share our traditions with our neighbors. We share both happiness and sorrow together. Ethiopia is a remarkable country where everyone is free to live according to their own beliefs.
2026年2月22日 10:55

ご自宅で快適に語学を学べるチャンスをお見逃しなく。経験豊富な語学講師陣の中からお選びいただき、今すぐ最初のレッスンにお申し込みください!