ዐረፍተ ነገሮች
እነዚይህን ዐረፍተ ነገሮች ልክ ናቸው? በጠም አመሰግናአሁ
1. ጤና ይስጥልኝ ስሜ ዶሮቴያ ይባላል።
2. ጀርመናዊት ነኝ። የትውልድ ቦታ በርሊን ነው።
3. ሐምቡርግ ከተማ ነው የምኖረው።
4. ሴማዊ ቋንቋዎች ባለሙያ ነኝ።
5. ያማርኛ ቋንቋ መማር እፈልጋለሁ ስለ ቆንጆ ቋንቋ ነው እና ወደፊት ወደ ኢትዮጵያ መሄድ እፈልጋለሁ።
6. ድገምልኝ።
7. እባክህ ቀስ በል።
8. ይህን ቃል ትጻፋለህ ትችላለህ?
9. ይህን ነገር አልገባኝም።
10. የት ነው የምትኖረው?
11. የቱን የኢትዮጵያ ክልል ትወዳለህ?
12. ምን ምን ነገር በዕረፍት ታደርጋለህ?
13. ምን ምን ዓይነት ስፖርት ታደርጋለህ?
14. ስንት ወንድሞች አለህ?
15. አንዲት እኅት አለኝ። የዩኒቨርሲቲ የሦስተኛ ዓመት ተማሪ ነች።
16. ያማርኛ ቋንቋ ብቻ ትንሽ እችላል።
Cerca tra vari insegnanti di Inglese...
Correzioni · 3
1
ዐረፍተ ነገሮች
እነዚህ ዐረፍተ ነገሮች ልክ ናቸው? በጣም አመሰግናአሁ1. ጤና ይስጥልኝ ስሜ ዶሮቴያ ይባላል።
2. ጀርመናዊት ነኝ። የትውልድ ቦታዬ በርሊን ነው።
3. ሐምቡርግ ከተማ ነው የምኖረው።
4. ሴማዊ ቋንቋዎች ባለሙያ ነኝ።
5. ያማርኛ ቋንቋ መማር እፈልጋለሁ ። ቆንጆ ቋንቋ ነው ።ወደፊት ወደ ኢትዮጵያ መሄድ እፈልጋለሁ።
6. ድገምልኝ?
7. እባክህ ቀስ በል?
8. ይህን ቃል መፃፍ ትችላለህ?
9. ይህ ነገር አልገባኝም?
10. የት ነው የምትኖረው?
11. የትኛውን የኢትዮጵያ ክልል ትወዳለህ?
12. በዕረፍትህ ጊዜ ምን ታደርጋለህ?
13. ምን ዓይነት ስፖርት ትወዳለህ?
14. ስንት ወንድሞች አሉህ?
15. አንዲት እኅት አለኝ። የዩኒቨርሲቲ የሦስተኛ ዓመት ተማሪ ነች።
16. ያማርኛ ቋንቋ ትንሽ እችላለሁ።
0
ዐረፍተ ነገሮች እነዚይህን ዐረፍተ ነገሮች ልክ ናቸው? በጠም አመሰግናአሁ 1. ጤና ይስጥልኝ ስሜ ዶሮቴያ ይባላል። 2.
ጀርመናዊት ነኝ። የትውልድ ቦታ በርሊን ነው። 3. ሐምቡርግ ከተማ ነው የምኖረው። 4. ሴማዊ ቋንቋዎች ባለሙያ ነኝ። 5.
ያማርኛ ቋንቋ መማር እፈልጋለሁ ስለ ቆንጆ ቋንቋ ነው እና ወደፊት ወደ ኢትዮጵያ መሄድ እፈልጋለሁ። 6. ድገምልኝ። 7. እባክህ
ቀስ በል። 8. ይህን ቃል ትጻፋለህ ትችላለህ? 9. ይህን ነገር አልገባኝም። 10. የት ነው የምትኖረው? 11. የቱን
የኢትዮጵያ ክልል ትወዳለህ? 12. ምን ምን ነገር በዕረፍት ታደርጋለህ? 13. ምን ምን ዓይነት ስፖርት ታደርጋለህ? 14.
ስንት ወንድሞች አለህ? 15. አንዲት እኅት አለኝ። የዩኒቨርሲቲ የሦስተኛ ዓመት ተማሪ ነች። 16. ያማርኛ ቋንቋ ብቻ ትንሽ
እችላል።አዎ
0
እነዚህ ዐረፍተ ነገሮች ልክ ናቸው? በጠም አመሰግናአሁ
1. ጤና ይስጥልኝ ስሜ ዶሮቴያ ይባላል።
2. ጀርመናዊት ነኝ። የትውልድ ቦታዬ በርሊን ነው።
3. ሐምቡርግ ከተማ ነው የምኖረው።
4. ሴማዊ ቋንቋዎች ባለሙያ ነኝ።
5. ያማርኛ ቋንቋ መማር እፈልጋለሁ ። ቆንጆ ቋንቋ ነው ። ወደፊት ወደ ኢትዮጵያ መሄድ እፈልጋለሁ።
6. ድገምልኝ?
7. እባክህ ቀስ በል?
8. ይህን ቃል መፃፍ ትችላለህ?
9. ይህ ነገር አልገባኝም።
10. የት ነው የምትኖረው?
11. የትኛውን የኢትዮጵያ ክልል ትወዳለህ?
12. በዕረፍትህ ጊዜህ ምን ታደርጋለህ?
13. ምን ዓይነት ስፖርት ትወዳለህ?
14. ስንት ወንድሞች አሉህ?
15. አንዲት እኅት አለኝ። የዩኒቨርሲቲ የሦስተኛ ዓመት ተማሪ ነች።
16. ያማርኛ ቋንቋ ትንሽ እችላለሁ።
Vuoi progredire più velocemente?
Unisciti a questa comunità di apprendimento e prova gli esercizi gratuiti!
Non perdere l'opportunità di imparare una lingua comodamente da casa tua. Esplora la nostra selezione di insegnanti di lingue esperti e iscriviti subito alla tua prima lezione!
Inizia a imparare oggi
