จาก เอธิโอเปียอาศัยอยู่ใน Addis Ababa เอธิโอเปีย (02:19 UTC+03:00)
เกี่ยวกับฉัน
เป็นผู้สอนใน italki ตั้งแต่ 27 Feb 2026InterestsMarketingWritingTechReadingSports & Fitness
Hello! My name is Esmael and I am an Amharic teacher from Ethiopia.
I help students learn Amharic in a clear and practical way, focusing on daily conversation, pronunciation, grammar, and useful vocabulary. My lessons are suitable for beginners and intermediate learners who want to speak Amharic confidently for travel, work, or communication.
If you want to learn real Amharic step by step, I am here to help you
ሰላም! ስሜ እስማኤል ነው። ከኢትዮጵያ ነኝ፣ እና የአማርኛ አስተማሪ ነኝ።
በትምህርቴ ውስጥ አማርኛን በቀላል እና በተግባር መንገድ እንዲማሩ እረዳለሁ። ትምህርቶቼ በተለይ የዕለት ተዕለት ንግግር, አነባበር, ሰዋሰው, እና ቃላት ላይ ይተኩራሉ።
አማርኛን ለጉዞ፣ ለስራ፣ ወይም ለግንኙነት ማወቅ ከፈለጉ፣ እኔ በትክክል እመራዎታለሁ።
እንኳን ደህና መጡ፣ ከእኔ ጋር አማርኛ መማር ጀምሩ!